Album Cover Lambadina

Lambadina

Teddy Afro

7

ዓይኖች አያዩ ብርሃን የላቸው

በልጅነቴ ድሮ አጥቻቸው

ልቤን ተሰማው እንግዳ ነገርምርኩዝ ይዤ ነው የሚያውቀኝ ሃገር

ዓለም ታየችኝ ባንቺ ውስጥ ሆና

በፍቅር ኩራዝ በላምባዲና

አሁን አየ ዓይኔ!

This one is man yes Haile Roots along side

Teddy Afro (አሁን አየ ዓይኔ)

In original style from Addis (አሁን አየ ዓይኔ)

Check this Check this Check this (አሁን አየ ዓይኔ አሁና አሁና)

Ya man (አሁን አየ ዓይኔ)

Yes people feeling aire

Yes!

ላምባ ዲና

ላምባ

መሽቶ ዓይኔ በልጅነቴ

መርቃኝ ስትሞት እናቴ

ወለል ወለል አለልኝ አለም!

በፍቅር ብራ እንዳለችኝ

አንቺ ላይ ወስዳ ጣለችኝ

ላምባዲና!

የእምዬ ሰምሮ ትንቢቷ

ወዳጅ አገኘሁ ከአንጀቷ

ወለል ወለል አለልኝ አለም!

ኩራዜ ልክ እንደማይ

አንቺ ነሽ ላምባዲናዬ

ላምባዲና!

ላምባዲና ላምባዲና

ላምባዲና ላምባዲና

ላምባዲና ሆንሽለት

ለዓይኔ ለዓይኔ መብራት

ላምባዲና ላምባዲና

ላምባዲና ላምባዲና

ላምባዲና ሆንሽለት

ለዓይኔ ለዓይኔ መብራት

ላምባ ዲና

ላምባ

እንዳትኮራበት ዓይንህን

ፍቅር ያልነካው ልብህን

ወለል ወለል አለልኝ አለም!

በማየት ስለማትበልጠኝ

ና መነፅሬን ለውጠኝ

ላምባዲና!

ፍቅር የሌለው ዓይናማ

ውጦታልና ጨለማ

ወለል ወለል አለልኝ አለም!

ሰው ወዶ ሰው ያልወደደው

ምርኩዜን መጥቶ ይውሰደው

ላምባዲና!

ላምባዲና ላምባዲና

ላምባዲና ላምባዲና

ላምባዲና ሆንሽለት

ለዓይኔ ለዓይኔ መብራት

ላምባዲና ላምባዲና

ላምባዲና ላምባዲና

ላምባዲና ሆንሽለት

ለዓይኔ ለዓይኔ መብራት

Everybody say yes lambadina

Light off the fire and flash it now

Ina me wine ya Ina me ice

For city bright will be one check it now

Everybody say yes lambadina

Light off the fire and flash it now

Ina me wine ya Ina me ice

For city bright will be in addis Aywa

Everybody say yes lambadina

Everybody everybody lambadina (We tell it)

Everybody say yes lambadina

Everybody everybody lambadina (Yo)

የዓይኔ መቅረዙ ባዶ ነው

ማየት ለብቻው ምንድነው

ሳያይ ያመነ ሲጠራው

እይ ፍቅር መጥቶ ሲያበራው

ኦሆ ኦሆ ኦሆ ኦሆ

አሁን አየ ዓይኔ!

አሁን አየ ዓይኔ!

አሁን አየ ዓይኔ!

አሁን አየ ዓይኔ!

አሁን አየ ዓይኔ!

አሁን አየ ዓይኔ!

አሁን አየ ዓይኔ!

አሁን አየ ዓይኔ!

አሁን አየ ዓይኔ!

አሁን አየ ዓይኔ!